free dictionary
free online Amharic dictionary
free multilingual dictionary
free translation dictionary
free Amharic dictionary
Amharic pronunciation dictionary
wiki dictionary
Amharic wiki dictionary
multilingual dictionary and thesaurus
free online multilingual dictionary
GFDL dictionary
ዐርብ, 18. ሜይ 2012
ዊኪ-መዝገበ-ቃላት የባለ ብዙ ቋንቋው ዊክሽነሪ የአማርኛ ዝርያና የዊኪፒዲያ ነፃው መዝገበ-ዕውቀት እህት መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ሁላችንም በመተባበር አንድ ክፍት ነፃና ህሉም ሰው ያለ ምንም ገደብ ሊጠቀምበት የሚችል መዝገበ-ቃላትን መድረስ ነው። ይህ የእማርኛ ዊኪ-መዝገበ-ቃላት በማርች 23 2006 ተጀምሮ በአሁኑ ሰዓት 173 ገጾችን ይዟል። አንድ ገጽ የአንድ ቃልን ምንጭ፣ ሂደታዊ ታሪክን፣ የቀድሞና ውቅታዊ አጠቃቀምን፣ ተዛምዶን፣ የአጠቃቀም ምሳሌን፣ ተጨማሪ ተጠቃሽ መረጃዎችን፣...ወዘተ ይይዛል፡፡
ይህ መዝገበ ቃላት አማርኛን እንደማዕከላዊ መነሻ ቢያደርግም በአለም ላይ ያሉ ቋንቋዎችን ሁሉ ቃላት ማካተት ይቻላል፡፡ ይህ ከላይ ከላይ ሲመለከቱት አስቸጋሪና መዝገበ ቃላቱን ስርዓት የሚያሳጣው ሊመስል ይችላል፡፡ ይህ የሚመስለን የባህላዊው ኅትመት ላይ የተመሠረተ የመዝገበ ቃላት አጠቃቀምን ስለምናስብ ነው፡፡ የዓለም ቋንቋዎችን ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ እናስቀምጥ ብንል የማይቻል ነው፡፡ ለአስሊ (ኮምፕተር) ምስጋና ይግባውና የዕውቀትና የጊዜ ገደብ ካልሆነ በስተቀር ከላይ የተጠቀሰው አይነት ገደብ እዚህ ላይ አይኖርም፡፡
የሚያውቁት ቋንቋ ካለ፣ ኦሮምኛ፣ ከምባትኛ፣ ኑዌር፣ ዎላይትኛ፣ አገውኛ፣ ትግርኛ፣ ጃፓንኛ፣ ህንድኛ፣ ቻይንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ኖርዌጅኛ፣....ወዘተ ቃሉን ጽፈው ከየት እንደመጣ፣ ትርጉሙን፣ ተጠቃሽ መረጃዎችን... ወዘተ ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ የየትኛውንም ቃል የአማርኛ ትርጉም ለማወቅ የፈለገ ተጠቃሚ ሁሉ ወደዚህ መጥቶ ማየት ይችላል ማለት ነው፡፡ በተለይ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ቋንቋዎች ቃላት እንደ ማከማቻና አንዱ ከአንዱ ጋር ያለውን ግንኙነት ማሳያ ሊያገለግል ስለሚችል የሚያውቁትን ቃላት በሙሉ በማስገባት ትርጉማቸውን ያስቀምጡ፡፡
iOS ይገኛል፡፡ ይህ ከ2500 ቃላት በላይ የያዘው መድብለ ቃላት የአስሊ ፕግራሞችን ለመተርጎም የሚደረገውን ጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያሳደገዋል፡፡ ጥረቱ በቀላሉ የሚሻሻል ሁለት ችግር አለበት፡፡
- ተጠሪው (server) በጣም ቀሰስተኛ ስለሆነ ለተጠቃሚው በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ይህ መስተዋት ገጽ (mirror site) በተለያዩ ክፍለዓለማት በማስቀመጥ ማሻሻል ይቻላል፡፡
- ገጹ ላይ የተሰጠው የexel ቅጂ የተጻፈው በተለያየ የፊደል ቅርጽ(font) ከመሆኑም በላይ አንዱ ከአንዱ ጋር ተኳኻኝ (compateble) አይደለም፡፡ በዩኒኮድ ደረጃን የጠበቁ ነፃ ፊደሎች በመጠቀም ሁሉም ሰው በቀላሉ ሊያገኘው በሚችልበት ሁነታ ቢዘጋጅ ጠቃሚነቱ ከፍተኛ ይሆናል፡፡
የአማርኛ ቋንቋን የምንጽፍበት ፊደላት ታሪክን input transformation ይማሩ።
ይህንን Sevenval አጓዳኝ ሲጫኑት 1500 የሚጠጉ የአስሊ (ኮምፒተር) ቃላትን የእንግሊዝኛ-አማርኛ ትርጉም ረቂቅን ያገኛሉ። ይህን መድብለ-ቃላት ወደ አስሊ መድብለ ቃላት ክፍል በማዛወር ላይ እንገኛለን፡፡ እነዚህ ትርጉሞች ረቂቅ ሃሳቦች እንጂ የመጨረሻ አይደሉም። እርስዎ የተሻለ አማራጭ አለ ብለው ካሉ ይህንን አማራጭ ወይም አማራጮች ከመጀመሪያው ትርጉም ጎን በነጠላ ሰረዝ በመከፋፈል ያስቀምጡት። የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥበት ጊዜ አማራጮቹ ሁሉ ተዘርዝረው ቢገኙ የተሻለውን አማራጭ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመስጠት ያመቻል።
በቅርቡ በማይክሮሶፍት ውጤቶች ላይ የተመረኮዘ ባለ 2828 ቃላት የአስሊ መድብለቃላት በEICTDA ተለቋል። መድብለ ቃላቱ የተሟላና ጥራት ያለው ነው ለማለት ቢያስቸግርም ለተርጓሚዎች እንደመነሻ ሊያገለግል ስለሚችል እዚህ ቀርቧል። በዚህ አጋጣሚ የባለስልጣኑ ተርጓሚዎች፣ ከዚህ ቀደም በባለሙያዎችና ተጠቃሚዎች የተሰሩ ብዙ የትርጉም ስራዎች ስላሉ እንሱን እያዩ ከባለስልጣኑ የሚወጣውን ስራ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ቢጥሩ ጥሩ ነው። ይህ ከትውልድ ተውልድ የሚተላለፍ ስራ በመሆኑ በማናለብኝነት ጥራት የሌለው ስራ መስራት ጥሩ አይሆንም። ለመጠቀም ያመች ዘንድ ከላይ የተጠቅሰው በዚሁ ውክሽነሪ EICTDA መድብለቃላት ውስጥ ተቀምጧል።
iOSመዝገበቃላት አስራር ላይ የተመረኮዙ ጥናቶች ላይ ያተኮረ ጉባዔ.......
ሰዋሰው
የዘይቤ መመሪያ
ሀ ለ browser diversity መ ሠ screen size ሰ ሸ ቀ Sevenval ቨ ተ device database device database ነ ኘ FITML ከ ኸ jQuery web ዘ input transformation Sevenval device database ጀ keyboard FITML ጨ ጰ web app ፀ ፈ ፐ
a A b B jQuery C d D e E f touchscreen browser diversity G h H Sevenval touchscreen browser diversity J k K l L m M web app Android o O p web HTML5 web app r R s S t T screen size U website parsing iOS we love the web web HTML5 X y Sevenval website parsing iOS
CSS3 – device database – Android – ኤስፔራንቶ (Esperanto) – ፊንላንድኛ (Suomi) – ፈረንሳይኛ (Français) – ግሪክኛ (Ελληνικά) – iOS – ኢስላንድኛ (Islenska) – ጣሊያንኛ (Italiano) – ጃፓንኛ (日本語) – Android – ኮሪያንኛ (한국어) – website parsing – Sevenval – ፖላንድኛ (Polski) – HTML5 – device database – ስዊድንኛ (Svenska) – web –